ነነዌ

ነነዌ የአሦር ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ፍርስራሹ በጤግሮስ ወንዝ ምሥራቅ ዳርቻ በሞሱል ዙሪያ አሁን አለ።

ኦሪት ዘፍጥረት 10፡11 መሠረት የሴም ልጅ አሦር ከሰናዖር ወጥቶ ነነዌንና ሌሎችን ከተሞች ሠራ። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ግን ከፊተኛው ቁጥር ከ10፡10 በመውሰድ አድራጊው እንደ ናምሩድ ቆጥረውት፣ ናምሩድ እራሱ ወደ አሦር (ወደ ሀገሩ) ወጥቶ እኚህን ከተሞች እንደ ሠራ ይላሉ። በጥንታዊ የግሪክ ታሪክ ጸሃፊዎች ዘንድ ኒኑስ የነነዌ መስራችና የአሦር መጀመርያ ንጉስ ነበረ።

ነነዌ ከጥንት ጀምሮ ከአሹር ከተማ-አገር ይገዛ ነበር። እንደ አሹር ከ1440 እስከ 1366 ዓክልበ. ድረስ በሚታኒ ይቆጣጠር ነበር። ትልቅ ከተማ ነበረ።

በ775 ዓክልበ. አካባቢ ነቢዩ ዮናስ ወደ ነነዌ ሂዶ የአሦር ሰዎች ወደ ንሥሐ እንዳመጣቸው በመጽሐፈ ዮናስ ይገለጻል። የዮናስ መቃብር የሚባለው የተቀደሠ መስጊድ በነነዌ (የአሁኑ ሞሱል) አካባቢ ይገኝ ነበር፤ በሐምሌ 2006 ዓ.ም. የኢስላማዊ ተዋጊዎች ከ«ኢስላም ግዛት በኢራቅና ሶርያ» ወገን የዮናስን መስጊድ አፈረሱት።

በ713 ዓክልበ. ንጉሥ ሰናክሬም የአሦርን ዋና ከተማ ወደ ነነዌ መለሠው።

Listed in the following categories:
አስተያየት ለጥፍ
ምክሮች እና ፍንጮች
ለ ነነዌ ገና ምንም ምክሮች ወይም ፍንጮች የሉም። ምናልባት ለእርስዎ ተጓlersች ጠቃሚ መረጃዎችን ለመለጠፍ እርስዎ የመጀመሪያ ሊሆኑ ይችላሉ? :)
DoubleTree by Hilton Van

$50 ጀምሮ

Elite World Van Hotel

$71 ጀምሮ

In the Historical Center of Mardin

$0 ጀምሮ

Shmayaa Hotel

$96 ጀምሮ

Dara Konag?

$25 ጀምሮ

Mardius Tarihi Konak

$209 ጀምሮ

በአቅራቢያ የሚመከሩ ዕይታዎች

ሁሉንም ተመልከት ሁሉንም ተመልከት
የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
ነነዌ

ነነዌ የአሦር ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ፍርስራሹ በጤግሮስ ወንዝ ምሥራቅ ዳርቻ በሞሱል ዙሪያ አሁን አለ።

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Mashki Gate

Mashki Gate are one of the gates of an ancient Nineveh city in Iraq.

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
ነነዌ

ነነዌ የአሦር ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ፍርስራሹ በጤግሮስ ወንዝ ምሥራቅ ዳርቻ በሞሱል ዙሪያ አሁን አለ።

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Dair Mar Elia

Dair Mar Elia (syr. ܕܝܪܐ ܕܡܪܝ ܐܝܠܝܐ, Arabic: دير مار إيليا) (kno

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Mar Oraha Monastery

Saint Oraha Monastery (syr. ܕܝܪܐ ܕܡܪܝ ܘܪܐܗܐ‏), is a Chaldean Catho

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Nimrud

Nimrud is an ancient Assyrian city located south of Nineveh on the

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Mar Behnam Monastery

Monastery of the Martyrs Saint Behnam and his Sister Sarah (syr.

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Lalish

Lalish (Arabic: لالش‎,Kurdish: Laliş, also called Lalişa nûranî)

ተመሳሳይ የቱሪስት መስህቦች

ሁሉንም ተመልከት ሁሉንም ተመልከት
የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Mecca Gate

The Gate of Mecca, Mecca Gate or Makkah Gate (Arabic: ‎

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Jaffa Gate

Jaffa Gate (Hebrew: שער יפו Sha'ar Yafo, Arabic: باب الخليل B

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Kaminarimon

The Шаблон:Nihongo is the outer of two large entrance gates that ultim

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Torres de Serranos

The Torres de Serrans (Шаблон:IPA-ca; español. Torres de Serran

የምኞት ዝርዝርዎ ውስጥ ይጨምሩ
እኔ እዚህ ነበርኩ
ጎብኝተዋል
Puerta de Alcalá

The Puerta de Alcalá ('Alcalá Gate', from the Arabic word ا

ሁሉንም ተመሳሳይ ቦታዎች ይመልከቱ