የ አሹር (ከተማ) ፎቶዎች

በ Vkontakte User

Слуги ассирийского царя, несущие убитого льва. Фрагмент рельефов из дворца царя Ашшурбанапала (Ашшур-бан-апли) в Ниневии, 669 – ок. 635 гг. до н.э. Британский музей (British Museum)
አሹር የአሦር ጥንታዊ ዋና ከተማ ነበር። ፍርስራሹ በጤግሮስ ወንዝ ምዕራብ ዳርቻ አሁን ሊታይ ይችላል። «አሹር» የሚለው ስም ደግሞ በአካድኛ (አሦርኛ) ማለት የአገሩ አሦር ስም እና የአረመኔ ሃይማኖታቸው ዋና ጣኦት አሹር ነበር። በዕብራይስጥም «አሹር» ማለት ወይም አገሩ ወይም አሦር (የሴም ልጅ) ሊሆን ይቻላል። Read further
አስተያየት ለጥፍ
There are no comments yet. Maybe be you will be the first one to post useful information for fellow travellers? :)

Tourist attractions shown on this image

Important copyright information